Al-Zalzalah

Change Language
Change Surah
Change Recitation

Amharic: Muhammed Sadiq and Muhammed Sani Habib

Play All
# Translation Ayah
1 ምድር (በኀይል) መንቀጥቀጥዋን በተንቀጠቀጠች ጊዜ፤ إِذَا زُلْزِلَتِ الْأَرْضُ زِلْزَالَهَا
2 ምድር ሸክሞችዋን ባወጣችም ጊዜ፤ وَأَخْرَجَتِ الْأَرْضُ أَثْقَالَهَا
3 ሰውም ምን ኾነች? ባለ ጊዜ፤ وَقَالَ الْإِنسَانُ مَا لَهَا
4 በዚያ ቀን ወሬዎችዋን ትናገራለች፡፡ يَوْمَئِذٍ تُحَدِّثُ أَخْبَارَهَا
5 ጌታህ ለእርሷ በማሳወቁ ምክንያት፡፡ بِأَنَّ رَبَّكَ أَوْحَى لَهَا
6 በዚያ ቀን ሰዎች ሥራዎቻቸውን (ምንዳዋን) እንዲያዩ ይደረጉ ዘንድ (እንደየሥራቸው) የተለያዩ ኾነው (ከመቆሚያው ስፍራ) ይመለሳሉ፡፡ يَوْمَئِذٍ يَصْدُرُ النَّاسُ أَشْتَاتًا لِّيُرَوْا أَعْمَالَهُمْ
7 የብናኝ ክብደት ያክልም መልካምን የሠራ ሰው ያገኘዋል፡፡ فَمَن يَعْمَلْ مِثْقَالَ ذَرَّةٍ خَيْرًا يَرَهُ
8 የብናኝ ክብደት ያክልም ክፉን የሠራ ሰው ያገኘዋል፡፡ وَمَن يَعْمَلْ مِثْقَالَ ذَرَّةٍ شَرًّا يَرَهُ
;