1 |
እያለከለኩ ሩዋጮች በኾኑት (ፈረሶች) እምላለሁ፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/100001.mp3
|
وَالْعَادِيَاتِ ضَبْحًا |
2 |
(በሰኮናቸው) እያጋጩ እሳትን አውጪዎች በኾኑትም፤ |
/content/ayah/audio/hudhaify/100002.mp3
|
فَالْمُورِيَاتِ قَدْحًا |
3 |
በማለዳ ወራሪዎች በኾኑትም፤ |
/content/ayah/audio/hudhaify/100003.mp3
|
فَالْمُغِيرَاتِ صُبْحًا |
4 |
በእርሱ አቧራን በቀሰቀሱትም፤ |
/content/ayah/audio/hudhaify/100004.mp3
|
فَأَثَرْنَ بِهِ نَقْعًا |
5 |
በ(ጠላት) ክቢ መካከል በእርሱ (በጧት) በተጋፈጡትም እምላለሁ፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/100005.mp3
|
فَوَسَطْنَ بِهِ جَمْعًا |
6 |
ሰው ለጌታው ብርቱ ከሓዲ ነው፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/100006.mp3
|
إِنَّ الْإِنسَانَ لِرَبِّهِ لَكَنُودٌ |
7 |
እርሱም በዚህ ላይ መስካሪ ነው፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/100007.mp3
|
وَإِنَّهُ عَلَى ذَلِكَ لَشَهِيدٌ |
8 |
እርሱም ገንዘብን ለመውደድ በጣም ብርቱ ነው፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/100008.mp3
|
وَإِنَّهُ لِحُبِّ الْخَيْرِ لَشَدِيدٌ |
9 |
(ሰው) አያውቅምን? በመቃብሮች ያሉት (ሙታን) በተቀሰቀሱ ጊዜ፤ |
/content/ayah/audio/hudhaify/100009.mp3
|
أَفَلَا يَعْلَمُ إِذَا بُعْثِرَ مَا فِي الْقُبُورِ |
10 |
በልቦች ውስጥ ያለውም ሁሉ በተገለጸ ጊዜ (እንዴት እንደሚኾን)፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/100010.mp3
|
وَحُصِّلَ مَا فِي الصُّدُورِ |
11 |
ጌታቸው በዚያ ቀን በእነርሱ (ነገር) በእርግጥ ውስጠ አዋቂ ነው፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/100011.mp3
|
إِنَّ رَبَّهُم بِهِمْ يَوْمَئِذٍ لَّخَبِيرٌ |