Al-Qadr

Change Language
Change Surah
Change Recitation

Amharic: Muhammed Sadiq and Muhammed Sani Habib

Play All
# Translation Ayah
1 እኛ (ቁርኣኑን) በመወሰኛይቱ ሌሊት አወረድነው፡፡ إِنَّا أَنزَلْنَاهُ فِي لَيْلَةِ الْقَدْرِ
2 መወሰኛይቱም ሌሊተ ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ? وَمَا أَدْرَاكَ مَا لَيْلَةُ الْقَدْرِ
3 መወሰኛይቱ ሌሊት ከሺሕ ወር በላጭ ናት፡፡ لَيْلَةُ الْقَدْرِ خَيْرٌ مِّنْ أَلْفِ شَهْرٍ
4 በርሷ ውስጥ መላእክትና መንፈሱ በጌታቸው ፈቃድ በነገሩ ሁሉ ይወርዳሉ፡፡ تَنَزَّلُ الْمَلَائِكَةُ وَالرُّوحُ فِيهَا بِإِذْنِ رَبِّهِم مِّن كُلِّ أَمْرٍ
5 እርስዋ እስከ ጎህ መውጣት ድረስ ሰላም ብቻ ናት፡፡ سَلَامٌ هِيَ حَتَّى مَطْلَعِ الْفَجْرِ
;