At-Tin

Change Language
Change Surah
Change Recitation

Amharic: Muhammed Sadiq and Muhammed Sani Habib

Play All
# Translation Ayah
1 በበለስና በዘይት ወይራ እምላለሁ፡፡ وَالتِّينِ وَالزَّيْتُونِ
2 በሲኒን ተራራም፤ وَطُورِ سِينِينَ
3 በዚህ በጸጥተኛው አገርም (እምላለሁ)፡፡ وَهَذَا الْبَلَدِ الْأَمِينِ
4 ሰውን በጣም በአማረ አቋም ላይ ፈጠርነው፡፡ لَقَدْ خَلَقْنَا الْإِنسَانَ فِي أَحْسَنِ تَقْوِيمٍ
5 ከዚያም (ከፊሉን) ከዝቅተኞች ሁሉ በታች አድርገን መለስነው፡፡ ثُمَّ رَدَدْنَاهُ أَسْفَلَ سَافِلِينَ
6 ግን እነዚያ ያመኑት መልካሞችንም የሠሩት ለእነርሱ ተቆራጭ ያልኾነ ምንዳ አልላቸው፡፡ إِلَّا الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ فَلَهُمْ أَجْرٌ غَيْرُ مَمْنُونٍ
7 ታዲያ ከዚህ በኋላ በፍርዱ ምን አስተባባይ አደረገህ? فَمَا يُكَذِّبُكَ بَعْدُ بِالدِّينِ
8 አላህ ከፈራጆች ሁሉ ይበልጥ ፈራጅ አይደለምን? (ነው)፡፡ أَلَيْسَ اللَّهُ بِأَحْكَمِ الْحَاكِمِينَ
;