1 |
በሌሊቱ እምላለሁ (በጨለማው) በሚሸፍን ጊዜ፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/092001.mp3
|
وَاللَّيْلِ إِذَا يَغْشَى |
2 |
በቀኑም፤ በተገለጸ ጊዜ፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/092002.mp3
|
وَالنَّهَارِ إِذَا تَجَلَّى |
3 |
ወንድንና ሴትን በፈጠረውም (አምላክ እምላለሁ)፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/092003.mp3
|
وَمَا خَلَقَ الذَّكَرَ وَالْأُنثَى |
4 |
ሥራችሁ በእርግጥ የተለያየ ነው፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/092004.mp3
|
إِنَّ سَعْيَكُمْ لَشَتَّى |
5 |
የሰጠ ሰውማ ጌታውን የፈራም፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/092005.mp3
|
فَأَمَّا مَن أَعْطَى وَاتَّقَى |
6 |
በመልካሚቱም (እምነት) ያረጋገጠ፤ |
/content/ayah/audio/hudhaify/092006.mp3
|
وَصَدَّقَ بِالْحُسْنَى |
7 |
ለገሪቱ ሥራ እናዘጋጀዋለን፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/092007.mp3
|
فَسَنُيَسِّرُهُ لِلْيُسْرَى |
8 |
የሰሰተ ሰውማ የተብቃቃም፤ (በራሱ የተመካ)፤ |
/content/ayah/audio/hudhaify/092008.mp3
|
وَأَمَّا مَن بَخِلَ وَاسْتَغْنَى |
9 |
በመልካሚቱ (እምነት) ያሰተባበለም፤ |
/content/ayah/audio/hudhaify/092009.mp3
|
وَكَذَّبَ بِالْحُسْنَى |
10 |
ለክፉይቱ ሥራ እናዘጋጀዋለን፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/092010.mp3
|
فَسَنُيَسِّرُهُ لِلْعُسْرَى |
11 |
በወደቀም ጊዜ ገንዘቡ ከእርሱ ምንም አይጠቅመውም፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/092011.mp3
|
وَمَا يُغْنِي عَنْهُ مَالُهُ إِذَا تَرَدَّى |
12 |
ቅኑን መንገድ መግለጽ በእኛ ላይ አለብን፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/092012.mp3
|
إِنَّ عَلَيْنَا لَلْهُدَى |
13 |
መጨረሻይቱም መጀመሪያይቱም ዓለም የእኛ ናቸው፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/092013.mp3
|
وَإِنَّ لَنَا لَلْآخِرَةَ وَالْأُولَى |
14 |
የምትንቀለቀልንም እሳት አስጠነቀቅኳችሁ (በላቸው)፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/092014.mp3
|
فَأَنذَرْتُكُمْ نَارًا تَلَظَّى |
15 |
ከጠማማ በቀር ሌላ የማይገባት የኾነችን፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/092015.mp3
|
لَا يَصْلَاهَا إِلَّا الْأَشْقَى |
16 |
ያ ያስተባበለና ከትዕዛዝ የሸሸው፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/092016.mp3
|
الَّذِي كَذَّبَ وَتَوَلَّى |
17 |
አላህን በጣም ፈሪውም በእርግጥ ይርቃታል፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/092017.mp3
|
وَسَيُجَنَّبُهَا الْأَتْقَى |
18 |
ያ የሚጥራራ ኾኖ ገንዘቡን (ለድኾች) የሚሰጠው፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/092018.mp3
|
الَّذِي يُؤْتِي مَالَهُ يَتَزَكَّى |
19 |
ለአንድም ሰው እርሱ ዘንድ የምትመለስ ውለታ የለችም፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/092019.mp3
|
وَمَا لِأَحَدٍ عِندَهُ مِن نِّعْمَةٍ تُجْزَى |
20 |
ግን የታላቅ ጌታውን ውዴታ ለመፈለግ (ይህንን ሠራ)፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/092020.mp3
|
إِلَّا ابْتِغَاء وَجْهِ رَبِّهِ الْأَعْلَى |
21 |
ወደፊትም በእርግጥ ይደሰታል፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/092021.mp3
|
وَلَسَوْفَ يَرْضَى |