| 1 |
አል-ረሕማን፤ |
/content/ayah/audio/hudhaify/055001.mp3
|
الرَّحْمَنُ |
| 2 |
ቁርኣንን አስተማረ፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/055002.mp3
|
عَلَّمَ الْقُرْآنَ |
| 3 |
ሰውን ፈጠረ፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/055003.mp3
|
خَلَقَ الْإِنسَانَ |
| 4 |
መናገርን አስተማረው፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/055004.mp3
|
عَلَّمَهُ الْبَيَانَ |
| 5 |
ፀሐይና ጨረቃ በተወሰነ ልክ (ይኼዳሉ)፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/055005.mp3
|
الشَّمْسُ وَالْقَمَرُ بِحُسْبَانٍ |
| 6 |
ሐረግና ዛፍም (ለእርሱ) ይሰግዳሉ፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/055006.mp3
|
وَالنَّجْمُ وَالشَّجَرُ يَسْجُدَانِ |
| 7 |
ሰማይንም አጓናት፡፡ ትክክለኛነትንም ደነገገ፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/055007.mp3
|
وَالسَّمَاء رَفَعَهَا وَوَضَعَ الْمِيزَانَ |
| 8 |
በሚዛን (ስትመዝኑ) እንዳትበድሉ፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/055008.mp3
|
أَلَّا تَطْغَوْا فِي الْمِيزَانِ |
| 9 |
መመዘንንም በትክክል መዝኑ፡፡ ተመዛኙንም አታጉድሉ፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/055009.mp3
|
وَأَقِيمُوا الْوَزْنَ بِالْقِسْطِ وَلَا تُخْسِرُوا الْمِيزَانَ |
| 10 |
ምድርንም ለፍጡሩ አደላደላት፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/055010.mp3
|
وَالْأَرْضَ وَضَعَهَا لِلْأَنَامِ |
| 11 |
በውስጧ እሸት ባለ ሺፋኖች የኾኑ ዘንባባዎችም ያሉባት ስትኾን፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/055011.mp3
|
فِيهَا فَاكِهَةٌ وَالنَّخْلُ ذَاتُ الْأَكْمَامِ |
| 12 |
የገለባ ባለቤት የኾነ ቅንጣትም፡፡ ባለ መልካም መዐዛ ቅጠሎችም (ያሉባት ስትኾን)፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/055012.mp3
|
وَالْحَبُّ ذُو الْعَصْفِ وَالرَّيْحَانُ |
| 13 |
(ሰዎችና ጋኔኖች ሆይ!) ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ? |
/content/ayah/audio/hudhaify/055013.mp3
|
فَبِأَيِّ آلَاء رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ |
| 14 |
ሰውን እንደ ሸክላ ከሚቅጨለጨል ደረቅ ጭቃ ፈጠረው፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/055014.mp3
|
خَلَقَ الْإِنسَانَ مِن صَلْصَالٍ كَالْفَخَّارِ |
| 15 |
ጃንንም ከእሳት ከኾነ ነበልባል ፈጠረው፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/055015.mp3
|
وَخَلَقَ الْجَانَّ مِن مَّارِجٍ مِّن نَّارٍ |
| 16 |
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ? |
/content/ayah/audio/hudhaify/055016.mp3
|
فَبِأَيِّ آلَاء رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ |
| 17 |
የሁለቱ ምሥራቆች ጌታ፤ የሁለቱ ምዕራቦችም ጌታ ነው፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/055017.mp3
|
رَبُّ الْمَشْرِقَيْنِ وَرَبُّ الْمَغْرِبَيْنِ |
| 18 |
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ? |
/content/ayah/audio/hudhaify/055018.mp3
|
فَبِأَيِّ آلَاء رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ |
| 19 |
ሁለቱን ባሕሮች የሚገናኙ ሲኾኑ ለቀቃቸው፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/055019.mp3
|
مَرَجَ الْبَحْرَيْنِ يَلْتَقِيَانِ |
| 20 |
(እንዳይዋሐዱ) በመካከላቸው ጋራጅ አልለ፡፡ (አንዱ ባንዱ ላይ) ወሰን አያልፉም፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/055020.mp3
|
بَيْنَهُمَا بَرْزَخٌ لَّا يَبْغِيَانِ |
| 21 |
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታሰተባብላላችሁ?› |
/content/ayah/audio/hudhaify/055021.mp3
|
فَبِأَيِّ آلَاء رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ |
| 22 |
ሉልና መርጃን ከሁለቱ ይወጣል፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/055022.mp3
|
يَخْرُجُ مِنْهُمَا اللُّؤْلُؤُ وَالْمَرْجَانُ |
| 23 |
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ? |
/content/ayah/audio/hudhaify/055023.mp3
|
فَبِأَيِّ آلَاء رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ |
| 24 |
እንደ ጋራዎች ኾነው በባሕር ውስጥ የተሠሩት ተንሻለዮቹም (ታንኳዎች) የእርሱ ናቸው፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/055024.mp3
|
وَلَهُ الْجَوَارِ الْمُنشَآتُ فِي الْبَحْرِ كَالْأَعْلَامِ |
| 25 |
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ? |
/content/ayah/audio/hudhaify/055025.mp3
|
فَبِأَيِّ آلَاء رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ |
| 26 |
በእርሷ (በምድር) ላይ ያለው ሁሉ ጠፊ ነው፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/055026.mp3
|
كُلُّ مَنْ عَلَيْهَا فَانٍ |
| 27 |
የልቅናና የልግሥና ባለቤት የኾነው የጌታህ ፊትም ይቀራል፡፡ (አይጠፋም)፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/055027.mp3
|
وَيَبْقَى وَجْهُ رَبِّكَ ذُو الْجَلَالِ وَالْإِكْرَامِ |
| 28 |
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ? |
/content/ayah/audio/hudhaify/055028.mp3
|
فَبِأَيِّ آلَاء رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ |
| 29 |
በሰማያትና በምድር ውስጥ ያሉት ሁሉ ይለምኑታል፡፡ በየቀኑ ሁሉ እርሱ በሥራ ላይ ነው፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/055029.mp3
|
يَسْأَلُهُ مَن فِي السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ كُلَّ يَوْمٍ هُوَ فِي شَأْنٍ |
| 30 |
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታሰተባብላላችሁ?› |
/content/ayah/audio/hudhaify/055030.mp3
|
فَبِأَيِّ آلَاء رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ |
| 31 |
እናንተ ሁለት ከባዶች (ሰዎችና ጋኔኖች) ሆይ! ለእናንተ (መቆጣጠር) በእርግጥ እናስባለን፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/055031.mp3
|
سَنَفْرُغُ لَكُمْ أَيُّهَا الثَّقَلَانِ |
| 32 |
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ? |
/content/ayah/audio/hudhaify/055032.mp3
|
فَبِأَيِّ آلَاء رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ |
| 33 |
የጋኔንና የሰው ጭፍሮች ሆይ! ከሰማያትና ከምድር ቀበሌዎች መውጣትን ብትችሉ ውጡ፡፡ በስልጣን እንጅ አትወጡም፡፡ (ግን ስልጣን የላችሁም) |
/content/ayah/audio/hudhaify/055033.mp3
|
يَا مَعْشَرَ الْجِنِّ وَالْإِنسِ إِنِ اسْتَطَعْتُمْ أَن تَنفُذُوا مِنْ أَقْطَارِ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ فَانفُذُوا لَا تَنفُذُونَ إِلَّا بِسُلْطَانٍ |
| 34 |
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ? |
/content/ayah/audio/hudhaify/055034.mp3
|
فَبِأَيِّ آلَاء رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ |
| 35 |
በሁለታችሁም ላይ ከእሳት ነበልባል፣ ጭስም ይላክባችኋል፡፡ (ሁለታችሁም) አትርረዱምም፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/055035.mp3
|
يُرْسَلُ عَلَيْكُمَا شُوَاظٌ مِّن نَّارٍ وَنُحَاسٌ فَلَا تَنتَصِرَانِ |
| 36 |
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ? |
/content/ayah/audio/hudhaify/055036.mp3
|
فَبِأَيِّ آلَاء رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ |
| 37 |
ሰማይም በተሰነጠቀችና እንደ ጽጌረዳ፣ እንደታረበ ቆዳ በኾነች ጊዜ፤ (ጭንቁን ምን አበረታው)፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/055037.mp3
|
فَإِذَا انشَقَّتِ السَّمَاء فَكَانَتْ وَرْدَةً كَالدِّهَانِ |
| 38 |
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ? |
/content/ayah/audio/hudhaify/055038.mp3
|
فَبِأَيِّ آلَاء رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ |
| 39 |
በዚያም ቀን ሰውም ጃንም ከኃጢኣቱ ገና አይጠየቅም፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/055039.mp3
|
فَيَوْمَئِذٍ لَّا يُسْأَلُ عَن ذَنبِهِ إِنسٌ وَلَا جَانٌّ |
| 40 |
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ? |
/content/ayah/audio/hudhaify/055040.mp3
|
فَبِأَيِّ آلَاء رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ |
| 41 |
ከሓዲዎች በምልክታቸው ይታወቃሉ፡፡ አናቶቻቸውንና ጫማዎቻቸውንም ይያዛሉ፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/055041.mp3
|
يُعْرَفُ الْمُجْرِمُونَ بِسِيمَاهُمْ فَيُؤْخَذُ بِالنَّوَاصِي وَالْأَقْدَامِ |
| 42 |
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/055042.mp3
|
فَبِأَيِّ آلَاء رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ |
| 43 |
ይህቺ ያቺ አመጸኞች በእርሷ ያስተባብሉባት የነበረችው ገሀነም ናት (ይባላሉ)፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/055043.mp3
|
هَذِهِ جَهَنَّمُ الَّتِي يُكَذِّبُ بِهَا الْمُجْرِمُونَ |
| 44 |
በእርሷና በጣም ሞቃት በኾነ ፍል ውሃ መካከል ይመላለሳሉ፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/055044.mp3
|
يَطُوفُونَ بَيْنَهَا وَبَيْنَ حَمِيمٍ آنٍ |
| 45 |
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ? |
/content/ayah/audio/hudhaify/055045.mp3
|
فَبِأَيِّ آلَاء رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ |
| 46 |
በጌታውም ፊት መቆምን ለፈራ ሰው ሁለት ገነቶች አልሉት፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/055046.mp3
|
وَلِمَنْ خَافَ مَقَامَ رَبِّهِ جَنَّتَانِ |
| 47 |
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ? |
/content/ayah/audio/hudhaify/055047.mp3
|
فَبِأَيِّ آلَاء رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ |
| 48 |
የቀንዘሎች ባለ ቤቶች የኾኑ (ገነቶች አልሉት)፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/055048.mp3
|
ذَوَاتَا أَفْنَانٍ |
| 49 |
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ? |
/content/ayah/audio/hudhaify/055049.mp3
|
فَبِأَيِّ آلَاء رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ |
| 50 |
በሁለቱ ውስጥ የሚፈስሱ ሁለት ምንጮች አልሉ፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/055050.mp3
|
فِيهِمَا عَيْنَانِ تَجْرِيَانِ |
| 51 |
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ? |
/content/ayah/audio/hudhaify/055051.mp3
|
فَبِأَيِّ آلَاء رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ |
| 52 |
በሁለቱ ውስጥ ከፍራፍሬዎች ሁሉ ሁለት ዓይነቶች (እርጥብና ደረቅ) አልሉ፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/055052.mp3
|
فِيهِمَا مِن كُلِّ فَاكِهَةٍ زَوْجَانِ |
| 53 |
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ? |
/content/ayah/audio/hudhaify/055053.mp3
|
فَبِأَيِّ آلَاء رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ |
| 54 |
የውስጥ ጉስጉሳቸው ከወፍራም ሐር በኾኑ ምንጣፎች ላይ የተመቻቹ ሲኾኑ (ይንፈላሰሳሉ)፡፡ የሁለቱም ገነቶች ፍሬ (ለለቃሚ) ቅርብ ነው፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/055054.mp3
|
مُتَّكِئِينَ عَلَى فُرُشٍ بَطَائِنُهَا مِنْ إِسْتَبْرَقٍ وَجَنَى الْجَنَّتَيْنِ دَانٍ |
| 55 |
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ? |
/content/ayah/audio/hudhaify/055055.mp3
|
فَبِأَيِّ آلَاء رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ |
| 56 |
በውስጣቸው ከበፊታቸው (ከባሎቻቸው በፊት) ሰውም ጃንም ያልገሰሳቸው ዓይኖቻቸውን (በባሎቻቸው ላይ) አሳጣሪዎች (ሴቶች) አልሉ፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/055056.mp3
|
فِيهِنَّ قَاصِرَاتُ الطَّرْفِ لَمْ يَطْمِثْهُنَّ إِنسٌ قَبْلَهُمْ وَلَا جَانٌّ |
| 57 |
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ? |
/content/ayah/audio/hudhaify/055057.mp3
|
فَبِأَيِّ آلَاء رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ |
| 58 |
ልክ ያቁትና መርጃን ይመስላሉ፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/055058.mp3
|
كَأَنَّهُنَّ الْيَاقُوتُ وَالْمَرْجَانُ |
| 59 |
ከጌታችሁም ጸጋዎቸ በየትኛው ታስተባብላላችሁ? |
/content/ayah/audio/hudhaify/055059.mp3
|
فَبِأَيِّ آلَاء رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ |
| 60 |
የበጎ ሥራ ዋጋ በጎ እንጅ ሌላ ነውን? |
/content/ayah/audio/hudhaify/055060.mp3
|
هَلْ جَزَاء الْإِحْسَانِ إِلَّا الْإِحْسَانُ |
| 61 |
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ? |
/content/ayah/audio/hudhaify/055061.mp3
|
فَبِأَيِّ آلَاء رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ |
| 62 |
ከሁለቱ ገነቶችም ሌላ ሁለት ገነቶች አልሉ፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/055062.mp3
|
وَمِن دُونِهِمَا جَنَّتَانِ |
| 63 |
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?› |
/content/ayah/audio/hudhaify/055063.mp3
|
فَبِأَيِّ آلَاء رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ |
| 64 |
ከልምላሜያቸው የተነሳ ወደ ጥቁረት ያዘነበሉ ናቸው፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/055064.mp3
|
مُدْهَامَّتَانِ |
| 65 |
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ? |
/content/ayah/audio/hudhaify/055065.mp3
|
فَبِأَيِّ آلَاء رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ |
| 66 |
በውስጣቸው ሁለት የሚንፏፉ ምንጮች አልሉ፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/055066.mp3
|
فِيهِمَا عَيْنَانِ نَضَّاخَتَانِ |
| 67 |
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ? |
/content/ayah/audio/hudhaify/055067.mp3
|
فَبِأَيِّ آلَاء رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ |
| 68 |
በውስጣቸው ፍራፍሬ፣ ዘምባባም፣ ሩማንም አልለ፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/055068.mp3
|
فِيهِمَا فَاكِهَةٌ وَنَخْلٌ وَرُمَّانٌ |
| 69 |
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ? |
/content/ayah/audio/hudhaify/055069.mp3
|
فَبِأَيِّ آلَاء رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ |
| 70 |
በውስጣቸው ጠባየ መልካሞች መልክ ውቦች (ሴቶች) አልሉ፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/055070.mp3
|
فِيهِنَّ خَيْرَاتٌ حِسَانٌ |
| 71 |
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ? |
/content/ayah/audio/hudhaify/055071.mp3
|
فَبِأَيِّ آلَاء رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ |
| 72 |
በድንኳኖች ውስጥ የተጨጎሉ የዓይኖቻቸው ጥቁረትና ንጣት ደማቅ የኾኑ ናቸው፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/055072.mp3
|
حُورٌ مَّقْصُورَاتٌ فِي الْخِيَامِ |
| 73 |
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ? |
/content/ayah/audio/hudhaify/055073.mp3
|
فَبِأَيِّ آلَاء رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ |
| 74 |
ከነርሱ በፊት ሰውም ጃንም አልገሰሳቸውም፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/055074.mp3
|
لَمْ يَطْمِثْهُنَّ إِنسٌ قَبْلَهُمْ وَلَا جَانٌّ |
| 75 |
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባበላላችሁ? |
/content/ayah/audio/hudhaify/055075.mp3
|
فَبِأَيِّ آلَاء رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ |
| 76 |
በሚያረገርጉ አረንጓዴ ምንጣፎችና በሚያማምሩ ስጋጃዎች ላይ የተደላደሉ ሲኾኑ (ይቀመጣሉ)፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/055076.mp3
|
مُتَّكِئِينَ عَلَى رَفْرَفٍ خُضْرٍ وَعَبْقَرِيٍّ حِسَانٍ |
| 77 |
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ? |
/content/ayah/audio/hudhaify/055077.mp3
|
فَبِأَيِّ آلَاء رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ |
| 78 |
የግርማና የመክበር ባለቤት የኾነው ጌታህ ስም ተባረከ፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/055078.mp3
|
تَبَارَكَ اسْمُ رَبِّكَ ذِي الْجَلَالِ وَالْإِكْرَامِ |