1 |
መከራይቱ በወደቀች ጊዜ፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056001.mp3
|
إِذَا وَقَعَتِ الْوَاقِعَةُ |
2 |
ለመውደቋ አስተባባይ (ነፍስ) የለችም፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056002.mp3
|
لَيْسَ لِوَقْعَتِهَا كَاذِبَةٌ |
3 |
ዝቅ አድራጊና ከፍ አድራጊ ናት፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056003.mp3
|
خَافِضَةٌ رَّافِعَةٌ |
4 |
ምድር መናወጥን በተናወጠች ጊዜ፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056004.mp3
|
إِذَا رُجَّتِ الْأَرْضُ رَجًّا |
5 |
ተራራዎችም መፍፈርፈርን በተፈረፈሩ ጊዜ (እንደተፈጨ ዱቄት በኾኑ ጊዜ)፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056005.mp3
|
وَبُسَّتِ الْجِبَالُ بَسًّا |
6 |
የተበተነ ብናኝ በኾኑም ጊዜ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056006.mp3
|
فَكَانَتْ هَبَاء مُّنبَثًّا |
7 |
ሦስት ዓይነቶችም በኾናችሁ ጊዜ (ታዋርዳለች፤ ታነሳለችም)፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056007.mp3
|
وَكُنتُمْ أَزْوَاجًا ثَلَاثَةً |
8 |
የቀኝ ጓዶችም ምን (የተከበሩ) የቀኝ ጓዶች ናቸው፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056008.mp3
|
فَأَصْحَابُ الْمَيْمَنَةِ مَا أَصْحَابُ الْمَيْمَنَةِ |
9 |
የግራ ጓዶችም ምን (የተዋረዱ) የግራ ጓዶች ናቸው፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056009.mp3
|
وَأَصْحَابُ الْمَشْأَمَةِ مَا أَصْحَابُ الْمَشْأَمَةِ |
10 |
(ለበጎ ሥራ) ቀዳሚዎቹም (ለገነት) ቀዳሚዎች ናቸው፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056010.mp3
|
وَالسَّابِقُونَ السَّابِقُونَ |
11 |
እነዚያ ባለሟሎቹ ናቸው፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056011.mp3
|
أُوْلَئِكَ الْمُقَرَّبُونَ |
12 |
በመጠቀሚያ ገነቶች ውስጥ ሲኾኑ፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056012.mp3
|
فِي جَنَّاتِ النَّعِيمِ |
13 |
ከፊተኞቹ ብዙ ጭፍሮች ናቸው፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056013.mp3
|
ثُلَّةٌ مِّنَ الْأَوَّلِينَ |
14 |
ከኋለኞቹም ጥቂቶች ናቸው፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056014.mp3
|
وَقَلِيلٌ مِّنَ الْآخِرِينَ |
15 |
በተታቱ አልጋዎች ላይ ይኾናሉ፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056015.mp3
|
عَلَى سُرُرٍ مَّوْضُونَةٍ |
16 |
በእርሷ ላይ የተመቻቹና ፊት ለፊት የተቅጣጩ ሲኾኑ፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056016.mp3
|
مُتَّكِئِينَ عَلَيْهَا مُتَقَابِلِينَ |
17 |
በእነርሱ ላይ ሁል ጊዜ የማያረጁ ወጣቶች ልጆች ይዘዋወራሉ፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056017.mp3
|
يَطُوفُ عَلَيْهِمْ وِلْدَانٌ مُّخَلَّدُونَ |
18 |
ከጠጅ ምንጭም በብርጭቆዎችና በኩስኩስቶች በጽዋም (በእነርሱ ላይ ይዝዞራሉ)፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056018.mp3
|
بِأَكْوَابٍ وَأَبَارِيقَ وَكَأْسٍ مِّن مَّعِينٍ |
19 |
ከእርሷ የራስ ምታት አያገኛቸውም፤ አይሰክሩምም፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056019.mp3
|
لَا يُصَدَّعُونَ عَنْهَا وَلَا يُنزِفُونَ |
20 |
ከሚመርጡትም ዓይነት በእሸቶች፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056020.mp3
|
وَفَاكِهَةٍ مِّمَّا يَتَخَيَّرُونَ |
21 |
ከሚሹትም በኾነ የበራሪ ሥጋ (ይዞሩባቸዋል)፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056021.mp3
|
وَلَحْمِ طَيْرٍ مِّمَّا يَشْتَهُونَ |
22 |
ዓይናማዎች የኾኑ ነጫጭ ቆንጆዎችም አሏቸው፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056022.mp3
|
وَحُورٌ عِينٌ |
23 |
ልክ እንደተሸፈነ ሉል መሰሎች የኾኑ፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056023.mp3
|
كَأَمْثَالِ اللُّؤْلُؤِ الْمَكْنُونِ |
24 |
በዚያ ይሠሩት በነበሩት ምክንያት ዋጋ ይኾን ዘንድ (ይህንን አደረግንላቸው)፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056024.mp3
|
جَزَاء بِمَا كَانُوا يَعْمَلُونَ |
25 |
በውስጥዋ ውድቅ ንግግርንና መውወንጀልን አይሰሙም፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056025.mp3
|
لَا يَسْمَعُونَ فِيهَا لَغْوًا وَلَا تَأْثِيمًا |
26 |
ግን ሰላም መባባልን (ይሰማሉ)፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056026.mp3
|
إِلَّا قِيلًا سَلَامًا سَلَامًا |
27 |
የቀኝም ጓዶች ምንኛ (የከበሩ) የቀኝ ጓዶች! |
/content/ayah/audio/hudhaify/056027.mp3
|
وَأَصْحَابُ الْيَمِينِ مَا أَصْحَابُ الْيَمِينِ |
28 |
በተቀፈቀፈ (እሾህ በሌለው) ቁርቁራ ውስጥ ናቸው፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056028.mp3
|
فِي سِدْرٍ مَّخْضُودٍ |
29 |
(ፍሬው) በተነባበረ በሙዝ ዛፍም፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056029.mp3
|
وَطَلْحٍ مَّنضُودٍ |
30 |
በተዘረጋ ጥላ ሥርም፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056030.mp3
|
وَظِلٍّ مَّمْدُودٍ |
31 |
በሚንቧቧ ውሃ አጠገብም፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056031.mp3
|
وَمَاء مَّسْكُوبٍ |
32 |
ብዙ (ዓይነት) በኾኑ ፍራፍሬዎችም፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056032.mp3
|
وَفَاكِهَةٍ كَثِيرَةٍ |
33 |
የማትቋረጥም የማትከለከልም የኾነች፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056033.mp3
|
لَّا مَقْطُوعَةٍ وَلَا مَمْنُوعَةٍ |
34 |
ከፍ በተደረጉ ምንጣፎችም (ሴቶችም መካከል)፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056034.mp3
|
وَفُرُشٍ مَّرْفُوعَةٍ |
35 |
እኛ አዲስ ፍጥረት አድርገን (ለእነርሱ) ፈጠርናቸው፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056035.mp3
|
إِنَّا أَنشَأْنَاهُنَّ إِنشَاء |
36 |
ደናግሎችም አደረግናቸው፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056036.mp3
|
فَجَعَلْنَاهُنَّ أَبْكَارًا |
37 |
ለባሎቻቸው ተሽሞርሟሪዎች እኩያዎች (አደረግናቸው)፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056037.mp3
|
عُرُبًا أَتْرَابًا |
38 |
ለቀኝ ጓዶች (አዘጋጀናቸው)፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056038.mp3
|
لِّأَصْحَابِ الْيَمِينِ |
39 |
ከፊተኞቹ ብዙ ጭፍሮች ናቸው፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056039.mp3
|
ثُلَّةٌ مِّنَ الْأَوَّلِينَ |
40 |
ከኋለኞቹም ብዙ ጭፍሮች ናቸው፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056040.mp3
|
وَثُلَّةٌ مِّنَ الْآخِرِينَ |
41 |
የግራ ጓደኞችም ምንኛ (የተዋረዱ) የግራ ጓዶች! ናቸው፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056041.mp3
|
وَأَصْحَابُ الشِّمَالِ مَا أَصْحَابُ الشِّمَالِ |
42 |
በመርዛም ነፋስ በጣም በፈላ ውሃም ውስጥ ናቸው፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056042.mp3
|
فِي سَمُومٍ وَحَمِيمٍ |
43 |
ከጥቁር ጭስም በኾነ ጥላ ውስጥ፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056043.mp3
|
وَظِلٍّ مِّن يَحْمُومٍ |
44 |
ቀዝቃዛም መልካምም ያልኾነ፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056044.mp3
|
لَّا بَارِدٍ وَلَا كَرِيمٍ |
45 |
እነርሱ ከዚህ በፊት ቅምጥሎች ነበሩና፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056045.mp3
|
إِنَّهُمْ كَانُوا قَبْلَ ذَلِكَ مُتْرَفِينَ |
46 |
በታላቅ ኀጢአትም ላይ ይዘወትሩ ነበሩና፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056046.mp3
|
وَكَانُوا يُصِرُّونَ عَلَى الْحِنثِ الْعَظِيمِ |
47 |
ይሉም ነበሩ፡- «በሞትንና ዐፈር፣ ዐጥንቶችም በኾን ጊዜ እኛ በእርግጥ የምንቀሰቀስ ነን? |
/content/ayah/audio/hudhaify/056047.mp3
|
وَكَانُوا يَقُولُونَ أَئِذَا مِتْنَا وَكُنَّا تُرَابًا وَعِظَامًا أَئِنَّا لَمَبْعُوثُونَ |
48 |
«የፊተኞቹ አባቶቻችንም?» |
/content/ayah/audio/hudhaify/056048.mp3
|
أَوَ آبَاؤُنَا الْأَوَّلُونَ |
49 |
በላቸው፡- «ፊተኞቹም ኋለኞቹም፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056049.mp3
|
قُلْ إِنَّ الْأَوَّلِينَ وَالْآخِرِينَ |
50 |
«በተወሰነ ቀን ቀጠሮ በእርግጥ ተሰብሳቢዎች ናቸው፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056050.mp3
|
لَمَجْمُوعُونَ إِلَى مِيقَاتِ يَوْمٍ مَّعْلُومٍ |
51 |
«ከዚያም እናንተ ጠማሞች አስተባባዮች ሆይ! |
/content/ayah/audio/hudhaify/056051.mp3
|
ثُمَّ إِنَّكُمْ أَيُّهَا الضَّالُّونَ الْمُكَذِّبُونَ |
52 |
« ከዘቁም ዛፍ በእርግጥ በይዎች ናችሁ፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056052.mp3
|
لَآكِلُونَ مِن شَجَرٍ مِّن زَقُّومٍ |
53 |
«ከእርሷም ሆዶቻችሁን ሞይዎች ናችሁ፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056053.mp3
|
فَمَالِؤُونَ مِنْهَا الْبُطُونَ |
54 |
«በእርሱ ላይም ከፈላ ውሃ ጠጪዎች ናችሁ፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056054.mp3
|
فَشَارِبُونَ عَلَيْهِ مِنَ الْحَمِيمِ |
55 |
«የተጠሙንም ግመሎች አጠጣጥ ብጤ ጠጪዎች ናችሁ፡፡» |
/content/ayah/audio/hudhaify/056055.mp3
|
فَشَارِبُونَ شُرْبَ الْهِيمِ |
56 |
ይህ በፍርዱ ቀን መስተንግዷቸው ነው፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056056.mp3
|
هَذَا نُزُلُهُمْ يَوْمَ الدِّينِ |
57 |
እኛ ፈጠርናችሁ አታምኑምን? |
/content/ayah/audio/hudhaify/056057.mp3
|
نَحْنُ خَلَقْنَاكُمْ فَلَوْلَا تُصَدِّقُونَ |
58 |
(በማኅፀኖች) የምታፈሱትን አያችሁን? |
/content/ayah/audio/hudhaify/056058.mp3
|
أَفَرَأَيْتُم مَّا تُمْنُونَ |
59 |
እናንተ ትፈጥሩታላችሁን? ወይስ እኛ ፈጣሪዎቹን ነን? |
/content/ayah/audio/hudhaify/056059.mp3
|
أَأَنتُمْ تَخْلُقُونَهُ أَمْ نَحْنُ الْخَالِقُونَ |
60 |
እኛ ሞትን (ጊዜውን) በመካከላችሁ ወሰንን፡፡ እኛም ተሸናፊዎች አይደለንም፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056060.mp3
|
نَحْنُ قَدَّرْنَا بَيْنَكُمُ الْمَوْتَ وَمَا نَحْنُ بِمَسْبُوقِينَ |
61 |
ብጤዎቻችሁን በመለወጥና በዚያ በማታውቁትም (ቅርጽ) እናንተን በመፍጠር ላይ (አንሸነፍም)፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056061.mp3
|
عَلَى أَن نُّبَدِّلَ أَمْثَالَكُمْ وَنُنشِئَكُمْ فِي مَا لَا تَعْلَمُونَ |
62 |
የፊተኛይቱንም አፈጣጠር በእርግጥ ዐውቃችኋል፡፡ አትገነዘቡምን? |
/content/ayah/audio/hudhaify/056062.mp3
|
وَلَقَدْ عَلِمْتُمُ النَّشْأَةَ الْأُولَى فَلَوْلَا تَذكَّرُونَ |
63 |
የምትዘሩትንም አያችሁን? |
/content/ayah/audio/hudhaify/056063.mp3
|
أَفَرَأَيْتُم مَّا تَحْرُثُونَ |
64 |
እናንተ ታበቅሉታላችሁን? ወይስ እኛ አብቃዮቹ ነን? |
/content/ayah/audio/hudhaify/056064.mp3
|
أَأَنتُمْ تَزْرَعُونَهُ أَمْ نَحْنُ الزَّارِعُونَ |
65 |
ብነሻ ኖሮ ደረቅ ስብርብር ባደረግነውና የምትደነቁም በኾናችሁ ነበር፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056065.mp3
|
لَوْ نَشَاء لَجَعَلْنَاهُ حُطَامًا فَظَلْتُمْ تَفَكَّهُونَ |
66 |
«እኛ በዕዳ ተያዦች ነን፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056066.mp3
|
إِنَّا لَمُغْرَمُونَ |
67 |
«በእርግጥም እኛ (ከመጠቀም) የተከለከልን ነን» (ትሉ ነበር)፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056067.mp3
|
بَلْ نَحْنُ مَحْرُومُونَ |
68 |
ያንንም የምትጠጡትን ውሃ አየችሁን? |
/content/ayah/audio/hudhaify/056068.mp3
|
أَفَرَأَيْتُمُ الْمَاء الَّذِي تَشْرَبُونَ |
69 |
እናንተ ከደመናው አወረዳችሁትን? ወይስ እኛ አውራጆቹ ነን? |
/content/ayah/audio/hudhaify/056069.mp3
|
أَأَنتُمْ أَنزَلْتُمُوهُ مِنَ الْمُزْنِ أَمْ نَحْنُ الْمُنزِلُونَ |
70 |
ብንሻ ኖሮ መርጋጋ ባደረግነው ነበር፡፡ አታመሰግኑምን? |
/content/ayah/audio/hudhaify/056070.mp3
|
لَوْ نَشَاء جَعَلْنَاهُ أُجَاجًا فَلَوْلَا تَشْكُرُونَ |
71 |
ያቺንም የምትሰብቋትን እሳት አያችሁን? |
/content/ayah/audio/hudhaify/056071.mp3
|
أَفَرَأَيْتُمُ النَّارَ الَّتِي تُورُونَ |
72 |
እናንተ ዛፏን ፈጠራችሁን? ወይስ እኛ ፈጣሪዎችዋ ነን? |
/content/ayah/audio/hudhaify/056072.mp3
|
أَأَنتُمْ أَنشَأْتُمْ شَجَرَتَهَا أَمْ نَحْنُ الْمُنشِؤُونَ |
73 |
እኛ (ለገሀናም) ማስታወሻ ለመንገደኞችም መጠቀሚያ አደረግናት፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056073.mp3
|
نَحْنُ جَعَلْنَاهَا تَذْكِرَةً وَمَتَاعًا لِّلْمُقْوِينَ |
74 |
የታላቁን ጌታህንም ስም አወድስ፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056074.mp3
|
فَسَبِّحْ بِاسْمِ رَبِّكَ الْعَظِيمِ |
75 |
በከዋክብትም መጥለቂያዎች እምላለሁ፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056075.mp3
|
فَلَا أُقْسِمُ بِمَوَاقِعِ النُّجُومِ |
76 |
እርሱም ብታወቁ ታላቅ መሓላ ነው፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056076.mp3
|
وَإِنَّهُ لَقَسَمٌ لَّوْ تَعْلَمُونَ عَظِيمٌ |
77 |
እርሱ የከበረ ቁርኣን ነው፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056077.mp3
|
إِنَّهُ لَقُرْآنٌ كَرِيمٌ |
78 |
በተጠበቀ መጽሐፍ ውስጥ ነው፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056078.mp3
|
فِي كِتَابٍ مَّكْنُونٍ |
79 |
የተጥራሩት እንጅ ሌላ አይነካውም፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056079.mp3
|
لَّا يَمَسُّهُ إِلَّا الْمُطَهَّرُونَ |
80 |
ከዓለማት ጌታ የተወረደ ነው፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056080.mp3
|
تَنزِيلٌ مِّن رَّبِّ الْعَالَمِينَ |
81 |
በዚህ ንግግር እናንተ ቸልተኞች ናችሁን? |
/content/ayah/audio/hudhaify/056081.mp3
|
أَفَبِهَذَا الْحَدِيثِ أَنتُم مُّدْهِنُونَ |
82 |
ሲሳያችሁንም (ዝናምን) እናንተ የምታስተባብሉት ታደርጋላችሁን? |
/content/ayah/audio/hudhaify/056082.mp3
|
وَتَجْعَلُونَ رِزْقَكُمْ أَنَّكُمْ تُكَذِّبُونَ |
83 |
(ነፍስ) ጉረሮንም በደረሰች ጊዜ፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056083.mp3
|
فَلَوْلَا إِذَا بَلَغَتِ الْحُلْقُومَ |
84 |
እናንተ ያን ጊዜ የምታዩ ስትኾኑ፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056084.mp3
|
وَأَنتُمْ حِينَئِذٍ تَنظُرُونَ |
85 |
እኛም ግን አታዩም እንጅ ከእናንተ ይልቅ ወደእርሱ የቀረብን ስንኾን፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056085.mp3
|
وَنَحْنُ أَقْرَبُ إِلَيْهِ مِنكُمْ وَلَكِن لَّا تُبْصِرُونَ |
86 |
የማትዳኙም ከኾናችሁ፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056086.mp3
|
فَلَوْلَا إِن كُنتُمْ غَيْرَ مَدِينِينَ |
87 |
እውነተኞች እንደ ኾናችሁ (ነፍሲቱን ወደ አካሉ) ለምን አትመልሷትም፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056087.mp3
|
تَرْجِعُونَهَا إِن كُنتُمْ صَادِقِينَ |
88 |
(ሟቹ) ከባለሟሎቹ ቢኾንማ፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056088.mp3
|
فَأَمَّا إِن كَانَ مِنَ الْمُقَرَّبِينَ |
89 |
(ለእርሱ) ዕረፍት፣ መልካም ሲሳይም፣ የመጠቀሚያ ገነትም አልለው፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056089.mp3
|
فَرَوْحٌ وَرَيْحَانٌ وَجَنَّةُ نَعِيمٍ |
90 |
ከቀኝ ጓዶችም ቢኾንማ፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056090.mp3
|
وَأَمَّا إِن كَانَ مِنَ أَصْحَابِ الْيَمِينِ |
91 |
ከቀኝ ጓዶች ስለ ኾንክ ላንተ ሰላም አልለህ (ይባላል)፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056091.mp3
|
فَسَلَامٌ لَّكَ مِنْ أَصْحَابِ الْيَمِينِ |
92 |
ከሚያስዋሹት ጠማማዎችም ቢኾንማ፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056092.mp3
|
وَأَمَّا إِن كَانَ مِنَ الْمُكَذِّبِينَ الضَّالِّينَ |
93 |
ከፈላ ውሃ የኾነ መስተንግዶ አልለው፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056093.mp3
|
فَنُزُلٌ مِّنْ حَمِيمٍ |
94 |
በገሀነም መቃጠልም (አልለው)፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056094.mp3
|
وَتَصْلِيَةُ جَحِيمٍ |
95 |
ይህ እርሱ እርግጠኛ እውነት ነው፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056095.mp3
|
إِنَّ هَذَا لَهُوَ حَقُّ الْيَقِينِ |
96 |
የታላቁንም ጌታህን ስም አወድስ፡፡ |
/content/ayah/audio/hudhaify/056096.mp3
|
فَسَبِّحْ بِاسْمِ رَبِّكَ الْعَظِيمِ |