Al-Falaq

Change Language
Change Surah
Change Recitation

Amharic: Muhammed Sadiq and Muhammed Sani Habib

Play All
# Translation Ayah
1 በል «በተፈልቃቂው ጎህ ጌታ እጠበቃለሁ፡፡ قُلْ أَعُوذُ بِرَبِّ الْفَلَقِ
2 «ከፈጠረው ፍጡር ሁሉ ክፋት፡፡ مِن شَرِّ مَا خَلَقَ
3 «ከሌሊትም ክፋት ባጨለመ ጊዜ፤ وَمِن شَرِّ غَاسِقٍ إِذَا وَقَبَ
4 «በተቋጠሩ (ክሮች) ላይ ተፊዎች ከኾኑት (ደጋሚ) ሴቶችም ክፋት፡፡ وَمِن شَرِّ النَّفَّاثَاتِ فِي الْعُقَدِ
5 «ከምቀኛም ክፋት በተመቀኘ ጊዜ፤ (እጠበቃለሁ በል)፡፡» وَمِن شَرِّ حَاسِدٍ إِذَا حَسَدَ
;