Al-Nas

Change Language
Change Surah
Change Recitation

Amharic: Muhammed Sadiq and Muhammed Sani Habib

Play All
# Translation Ayah
1 በል «በሰዎች ፈጣሪ እጠበቃለሁ፡፡ قُلْ أَعُوذُ بِرَبِّ النَّاسِ
2 «የሰዎች ሁሉ ንጉሥ በኾነው፡፡ مَلِكِ النَّاسِ
3 «የሰዎች አምላክ በኾነው፡፡ إِلَهِ النَّاسِ
4 «ብቅ እልም ባይ ከኾነው ጎትጓች (ሰይጣን) ክፋት፡፡ مِن شَرِّ الْوَسْوَاسِ الْخَنَّاسِ
5 «ከዚያ በሰዎች ልቦች ውስጥ የሚጎተጉት ከኾነው፡፡ الَّذِي يُوَسْوِسُ فِي صُدُورِ النَّاسِ
6 «ከጋኔኖችም ከሰዎችም (ሰይጣናት እጠበቃለሁ በል)፡፡» مِنَ الْجِنَّةِ وَ النَّاسِ
;