Al-Kauthar

Change Language
Change Surah
Change Recitation

Amharic: Muhammed Sadiq and Muhammed Sani Habib

Play All
# Translation Ayah
1 እኛ በጣም ብዙ በጎ ነገሮችን ሰጠንህ፡፡ إِنَّا أَعْطَيْنَاكَ الْكَوْثَرَ
2 ስለዚህ ለጌታህ ስገድ፤ (በስሙ) ሰዋም፡፡ فَصَلِّ لِرَبِّكَ وَانْحَرْ
3 ጠይህ (የሚጠላህ) እርሱ በእርግጥ (ዘሩ) የተቆረጠው ነው፡፡ إِنَّ شَانِئَكَ هُوَ الْأَبْتَرُ
;