Al-Kafirun

Change Language
Change Surah
Change Recitation

Amharic: Muhammed Sadiq and Muhammed Sani Habib

Play All
# Translation Ayah
1 በላቸው «እናንተ ከሓዲዎች ሆይ! قُلْ يَا أَيُّهَا الْكَافِرُونَ
2 «ያንን የምትግገዙትን (ጣዖት አሁን) አልግገዛም፡፡ لَا أَعْبُدُ مَا تَعْبُدُونَ
3 «እናንተም እኔ የምግገዛውን (አምላክም አሁን) ተገዢዎች አይደላችሁም፡፡ وَلَا أَنتُمْ عَابِدُونَ مَا أَعْبُدُ
4 «እኔም ያንን የተገዛችሁትን (ወደፊት) ተገዢ አይደለሁም፡፡ وَلَا أَنَا عَابِدٌ مَّا عَبَدتُّمْ
5 «እናንተም እኔ የምግገዛውን (ወደፊት) ተገዢዎች አይደላችሁም፡፡ وَلَا أَنتُمْ عَابِدُونَ مَا أَعْبُدُ
6 «ለእናንተ ሃይማኖታችሁ አልላችሁ፡፡ ለእኔም ሃይማኖቴ አለኝ፡፡ لَكُمْ دِينُكُمْ وَلِيَ دِينِ
;