Al-Ma'un

Change Language
Change Surah
Change Recitation

Amharic: Muhammed Sadiq and Muhammed Sani Habib

Play All
# Translation Ayah
1 ያንን በምርመራው የሚያስተባብለውን አየህን? (ዐወቅከውን?) أَرَأَيْتَ الَّذِي يُكَذِّبُ بِالدِّينِ
2 ይህም ያ የቲምን በኀይል የሚገፈትረው፤ فَذَلِكَ الَّذِي يَدُعُّ الْيَتِيمَ
3 ድኻንም በማብላት ላይ የማያግባባው ሰው ነው፡፡ وَلَا يَحُضُّ عَلَى طَعَامِ الْمِسْكِينِ
4 ወዮላቸው ለሰጋጆች፡፡ فَوَيْلٌ لِّلْمُصَلِّينَ
5 ለእነዚያ እነርሱ ከስግደታቸው ዘንጊዎች ለኾኑት፤ (ሰጋጆች)፡፡ الَّذِينَ هُمْ عَن صَلَاتِهِمْ سَاهُونَ
6 ለእነዚያ እነርሱ ይዩልኝ ባዮች ለኾኑት፡፡ الَّذِينَ هُمْ يُرَاؤُونَ
7 የዕቃ ትውስትንም (ሰዎችን) የሚከለክሉ ለኾኑት (ወዮላቸው)፡፡ وَيَمْنَعُونَ الْمَاعُونَ
;