Quraish

Change Language
Change Surah
Change Recitation

Amharic: Muhammed Sadiq and Muhammed Sani Habib

Play All
# Translation Ayah
1 ቁረይሽን ለማላመድ (ባለዝሆኖቹን አጠፋ)፡፡ لِإِيلَافِ قُرَيْشٍ
2 የብርድና የበጋን ወራት ጉዞ ሊያላምዳቸው ይህንን ሠራ፡፡ إِيلَافِهِمْ رِحْلَةَ الشِّتَاء وَالصَّيْفِ
3 ስለዚህ የዚህን ቤት (የከዕባን) ጌታ ይግገዙ፡፡ فَلْيَعْبُدُوا رَبَّ هَذَا الْبَيْتِ
4 ያንን ከረኃብ ያበላቸውን ከፍርሃትም ያረካቸውን (ጌታ ያምልኩ)፡፡ الَّذِي أَطْعَمَهُم مِّن جُوعٍ وَآمَنَهُم مِّنْ خَوْفٍ
;