Al-Fil

Change Language
Change Surah
Change Recitation

Amharic: Muhammed Sadiq and Muhammed Sani Habib

Play All
# Translation Ayah
1 በዝሆኑ ባለቤቶች ጌታህ እንዴት እንደሠራ አላወቅህምን? أَلَمْ تَرَ كَيْفَ فَعَلَ رَبُّكَ بِأَصْحَابِ الْفِيلِ
2 ተንኮላቸውን በጥፋት ውስጥ (ከንቱ) አላደረገምን? (አድርጓል)፡፡ أَلَمْ يَجْعَلْ كَيْدَهُمْ فِي تَضْلِيلٍ
3 በእነርሱም ላይ መንጎች የኾኑን ዎፎች ላከ፡፡ وَأَرْسَلَ عَلَيْهِمْ طَيْرًا أَبَابِيلَ
4 ከተጠበሰ ጭቃ በኾነ ድንጋይ የምትወረውርባቸው የኾነችን፤ (አዕዋፍ)፡፡ تَرْمِيهِم بِحِجَارَةٍ مِّن سِجِّيلٍ
5 ቅጠሉ እንደ ተበላ አዝመራም አደረጋቸው፡፡ فَجَعَلَهُمْ كَعَصْفٍ مَّأْكُولٍ
;