Al-Humaza

Change Language
Change Surah
Change Recitation

Amharic: Muhammed Sadiq and Muhammed Sani Habib

Play All
# Translation Ayah
1 ለሃሜተኛ ለዘላፊ ሁሉ ወዮለት፡፡ وَيْلٌ لِّكُلِّ هُمَزَةٍ لُّمَزَةٍ
2 ለዚያ ገንዘብን የሰበሰበና የቆጣጠረው (ያደለበውም) ለኾነ ፤(ወዮለት)፡፡ الَّذِي جَمَعَ مَالًا وَعَدَّدَهُ
3 ገንዘቡ የሚያዘወትረው መኾኑን ያስባል፡፡ يَحْسَبُ أَنَّ مَالَهُ أَخْلَدَهُ
4 ይከልከል፤ በሰባሪይቱ (እሳት) ውስጥ በእርግጥ ይጣላል፡፡ كَلَّا لَيُنبَذَنَّ فِي الْحُطَمَةِ
5 ሰባሪይቱም ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ? وَمَا أَدْرَاكَ مَا الْحُطَمَةُ
6 የተነደደችው የአላህ እሳት ናት፡፡ نَارُ اللَّهِ الْمُوقَدَةُ
7 ያቺ በልቦች ላይ የምትዘልቅ የኾነችው፡፡ الَّتِي تَطَّلِعُ عَلَى الْأَفْئِدَةِ
8 እርሷ በእርግጥ በእነርሱ ላይ የተዘጋጀች ናት፡፡ إِنَّهَا عَلَيْهِم مُّؤْصَدَةٌ
9 በተዘረጋች አዕማድ ውስጥ (የተዘጋች ናት)፡፡ فِي عَمَدٍ مُّمَدَّدَةٍ
;