Al-Lahab

Change Language
Change Surah
Change Recitation

Amharic: Muhammed Sadiq and Muhammed Sani Habib

Play All
# Translation Ayah
1 የአቡ ለሀብ ሁለት እጆች ከሰሩ (ጠፉ፤ እርሱ) ከሰረም፡፡ تَبَّتْ يَدَا أَبِي لَهَبٍ وَتَبَّ
2 ከእርሱ ገንዘቡና ያም ያፈራው ሁሉ ምንም አልጠቀመውም፡፡ مَا أَغْنَى عَنْهُ مَالُهُ وَمَا كَسَبَ
3 የመንቀልቀል ባለቤት የኾነችን እሳት በእርግጥ ይገባል፡፡ سَيَصْلَى نَارًا ذَاتَ لَهَبٍ
4 ሚስቱም (ትገባለች)፤ እንጨት ተሸካሚ ስትኾን፡፡ وَامْرَأَتُهُ حَمَّالَةَ الْحَطَبِ
5 በአንገትዋ ላይ ከጭረት የኾነ ገመድ ያለባት ስትኾን፡፡ فِي جِيدِهَا حَبْلٌ مِّن مَّسَدٍ
;