At-Takathur

Change Language
Change Surah
Change Recitation

Amharic: Muhammed Sadiq and Muhammed Sani Habib

Play All
# Translation Ayah
1 በብዛት መፎካከር (ጌታችሁን ከመገዛት) አዘነጋችሁ፡፡ أَلْهَاكُمُ التَّكَاثُرُ
2 መቃብሮችን እስከ ጎበኛችሁ ድረስ፡፡ حَتَّى زُرْتُمُ الْمَقَابِرَ
3 ተከልከሉ፤ ወደፊት (ውጤቱን) ታውቃላችሁ፡፡ كَلَّا سَوْفَ تَعْلَمُونَ
4 ከዚያም ተከልከሉ፤ ወደ ፊት ታውቃላችሁ፡፡ ثُمَّ كَلَّا سَوْفَ تَعْلَمُونَ
5 በእውነቱ (የሚጠብቃችሁን) እርግጠኛ ዕውቀትን ብታውቁ ኖሮ፤ (ባልዘናጋችሁ ነበር)፡፡ كَلَّا لَوْ تَعْلَمُونَ عِلْمَ الْيَقِينِ
6 ገሀነምን በእርግጥ ታያላችሁ፡፡ لَتَرَوُنَّ الْجَحِيمَ
7 ከዚያም እርግጠኛን ማየት ታዩዋታላችሁ፡፡ ثُمَّ لَتَرَوُنَّهَا عَيْنَ الْيَقِينِ
8 ከዚያም ከድሎታችሁ ሁሉ በዚያ ቀን ትጠየቃላችሁ፡፡ ثُمَّ لَتُسْأَلُنَّ يَوْمَئِذٍ عَنِ النَّعِيمِ
;